አድሪያቲክ ባሕር

አድሪያቲክ ባሕርአውሮጳ ውስጥ ከጣልያንና ከባልካኖች መካከል የሚገኝ ባህር ነው።