ውን ኑክለሳውያን ጎራ መካከል ፕሮቲስታዎች በብዛት አንድህዋሴ የሆኑ ሚክሮስኮፓውያን ናቸው።ይህ ጎራ ለምደባ አስቸጋሪ የሆኑ ሰፊ ተልያይነት ያላቸው ፍጡራንን ያቀፈ ነው።ባለብዙ ህዋስ የሆኑ ብዙ የዋቅላሚ ዝርያዎች ፕሮቲስታዎች ናቸው። በፕሮቲስታ ውስጥ የሚገኙ ዝርያዎች ቁጥር በውል አይታወቅም፤ ምክኒያቱም በዚህ ሰፍን ውስጥ የሚገኙ ሆነው ተለይተው የታወቁ ዝርያዎች በጣም ጥቂት ስለሆኑ ነው።

[1]

  1. ^ ^ Cavalier-Smith T (1 December 1993). "Kingdom protozoa and its 18 phyla". Microbiol. Rev. 57 (4): 953–994. doi:10.1128/mmbr.57.4.953-994.1993. PMC 372943. PMID 8302218.