ውን ኑክለሳውያን(Eukaryotes) የሚባሉት ፍጥረታት ህዋሶቻቸው በውስጣቸው እንደ ህዋስ ኑክለስ፣ ጎልጂ እቃ እና ኃይለህዋስ ያሉ ክፍለ ህዋሳት ያሏቸው ናቸው።