አሱንሲዮን
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,482,200 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 525,100 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 25°15′ ደቡብ ኬክሮስ እና 57°40′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
አሱንሲዮን በስፓንያውያን የተመሠረተው በ1529 ዓ.ም. ሲሆን፣ ስሙ በእስፓንኛ ('አሱንሲዮን') ማለት፣ 'ዕርገት' ወይም ድንግል ማርያም እንደሚታመነው ወደ ሰማይ ያረገችበት ቀን ማለት ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |