ፍትፍት ወይንም ፍርፍር ኢትዮጵያኤርትራ የሚዘወተር የምግብ አይነት ነው። እሚሰራውም ከእንጀራ ወይንም ቂጣ ነው። ብዙ ጊዜ ፍትፍት የሚቀርበው ለቁርስ ነው።

እንጀራ ፍትፍት በቃሪያ

ደግሞ ይዩ፦