ጥንጅት ከምስማር፣ ሽቦ፣ ማጠፊያ ወይም የጥይት ቀለሀ እና ከቀላጭ ኢትዮጵያ ውስጥ ህጻናት የሚሰሩት ለቡሄና ለመስቀል በዓላት ክብሪት ወይም ድኝ በማፈንዳት ዝማሬን በከፍተኛ ድምጽ ለማጀም የሚያገለግል መሳሪያ ነው፡
ደግሞ ይዩ፡ ጥንጁት