ግድግዳ

ተለቅ ያለ ግንብ እንድ እካባቢን በዙርያዉ ሚጠብቅ
ጡብ ግንብ

ግድግዳ ወይም ግንብ ቋሚ መዋቅር ሲሆን የሚያገለግለውም አንድን የተወሰነ ቦታ ለመከለል እንዲሁም ለመከላከል ነው። ይህ መዋቅር በውስጡ በር እና መስኮቶች ሊኖሩት ይችላል።