መስኮትግድግዳ ወይም በር ላይ የሚተው አስተላላፊ ክፍተት ነው። ይህ ክፍተት ብርሀን እንዲገባ ወይም እንዲወጣ ይጠቅማል። በተጨማሪም ክፍተቱ ካልተዘጋ ወይም ካልታሸገ ለአየር እና ድምፅ መግቢያ እና መውጫም ይሆናል።

መስኮት