ሸረሪት (Aranae) ከጋጥመ-ብዙ ክፍለስፍን ውስጥ የሆነ ክፍለመደብ ነው። ሸረሪት ባለ 8 እግሮች ፍጡር ሲሆን፣ እንደ ሦስት አጽቄ ወገን ሳይሆን ግን ምንም አንቴና የላቸውም። ከበርካታ ዝርያዎቹ መካከል አንዳንዱ በሃይለኛ መርዝ ሰውን ሊነክስ ሊጎዳ ወይም ሊገድል ይችላል።

የተለያዩ ሸረሪት ዝርያዎች

ሸረሪት ደግሞ ስለምትኖርበት ጎጆ ወይም ድር ትታወቃለች።