ጋሪ በተለያዩ ቦታዎች ከቦታ ቦታ ለመዘዋወር የሚያገለግል በለማዳ እንስሳት የሚጎተት የመጓጓዣ መሳሪያ ነው።
የፈረንሳዮች የእንጨት ጋሪ።
የኩባ የፈረስ ጋሪ።
አሜሪካ ውስጥ ቴክሳስ።
የብረት ጎማ ያለው ጋሪ።
ቀላል የእንጨት ጋሪ በአውስትራልያ።
በኮርማ የሚጎተት የቻይናዎች ጋሪ።