ጃፓንኛ (ጃፓንኛ日本語, にほんご)  በአለም ላይ ከ130 ሚሊዮን በላይ ተናጋሪ ያለው ቋንቋ ነው። የጃፖኒክ የቋንቋ ቤተሰብ አባል ነው። በተናጋሪ ብዛት ከአለም ቋንቋዎች ዘጠንኛ ደረጃን ይይዛል። በፓላው እና በጃፓን የስራ ቋንቋ ወይም ብሔራዊ ቋንቋ ነው።