ዲዝኒ
ዲዝኒ (በእንግሊዝኛ፡ Disney) የሆነ የአሜሪካ የተንቀሳቃሽ ምስል እና የቴሌቪዥን ዝግጅቶች አቅራቢ ድርጅት ነው። ይህ ድርጅት በስሩ የሚያስተዳድራቸው በርካታ ድርጅቶች ሲኖሩ ከነዚህም ውስጥ ዋልት ዲዝኒ ስቱዲዮስ (Walt Disney Studios)፣ ዋልት ዲዝኒ ፒክቸርስ (Walt Disney Pictures)፣ ዋልት ዲዝኒ ስቱዲዮስ (Walt Disney Animation Studios)፣ ዋልት ዲዝኒ ሆም ኤንተርቴንመንት (Walt Disney Home Entertainment)፣ ዲዝኒ ኢንተራክቲቭ (Disney Interactive)፣ ፒክሳር አኒሜሽን ስቱዲዮስ (Pixar Animation Studios)፣ ሉካስፊልም (Lucasfilm)፣ ተ መፔትስ ስቱዲዮ (The Muppets Studio)፣ ተችስቶን ፒክቸርስ (Touchstone Pictures)፣ disney.com እና ማርቨል ኮሚክስ (Marvel Comics) ይጠቀሳሉ።
ዲዝኒ (Disney) | [1] | |||
---|---|---|---|---|
150px| | ||||
ኢንዱስትሪ | ተንቀሳቃሽ ምስሎች እና የቴሌቪዥን ዝግጅቶች | |||
ዓይነት | የዋልት ዲዝኒ ኮምፓኒ (Walt Disney Company) ንብረት | |||
የምስረታ_ቦታ | 1923 እ.አ.አ. | |||
ዋና_መሥሪያ_ቤት | ቡርባንክ፥ ካሊፎርኒያ፥ አሜሪካ | |||
ቁልፍ_ሰዎች | ቦብ ኢጀር (Bob Iger) ፥ ሊቀ መንበር እና CEO | |||
ገቢ | 52.17 ቢሊዮን ዶላር (2015 እ.ኤ.አ.) | |||
የተጣራ_ገቢ | 52.17 ቢሊዮን ዶላር (2015 እ.ኤ.አ.) |
ታሪክ
ለማስተካከልየፊልም ቤተ-መዛግብት
ለማስተካከልማስታወሻዎች
ለማስተካከልማጣቀሻዎች
ለማስተካከልየውጭ ማያያዣዎች
ለማስተካከልጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |