ደቡብ ወሎ ዞንአማራ ክልል ከሚገኙት 13 ዞኖች አንዱ ነው። የዞኑ ርዕሰ መስተዳደር በደሴ ከተማ ይገኛል። ዞኑን በሰሜን ሰሜን ወሎ፣ በሰሜን ምዕራብ ደቡብ ጎንደር፣ በምዕራብ ምስራቅ ጎጃም እንዲሁም በደቡብ ሰሜን ሸዋኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን እና የኦሮሚያ ክልል በምስራቅ አፋር ክልል ያዋስኑታል። ዞኑ በ 24 ወረዳዎች የተዋቀረ ነው።

ደቡብ ወሎ ዞን

ለማስተካከል

¤ የዞኑ ዋና ከተማ፡- ደሴ

¤ የወረዳዎች ብዛት፡- 24

¤ የከተማ አስተዳደሮች ብዛት፡- 3

o ደሴ

o ኮምቦልቻ

o ሀይቅ


¤ የቀበሌዎች ብዛት፡- 370

  • የገጠር፡- 328
  • የከተማ፡- 42

¤ በዞኑ ውስጥ የሚገኝ ህዝብ ብዛት፡- 2,758,199

  • ወንድ 1,366,895
  • ሴት 1,391,304

የሕዝብ ብዛት በዲሴምበር 2007 እ.ኤ.አ. ይሠጣል።

ተ.ቁ ወረዳ የሕዝብ ቁጥር ዋና ከተማ የህዝብ ቁጥር
- ደቡብ ወሎ ዞን 2,758,199
1 መቅደላ ወረዳ 154,389
ማሻ 6,286
2 ታንተ ወረዳ 180,373
አጀባር 7,668
3 ኩታበር ወረዳ 103,489
ኩታበር 6,071
4 አምበሳል 132,157
ውጫሌ 7,299
5 ተሁለደሬ 129,173
ሀይቅ 15,534
6 ወረባቦ ወረዳ 109,275
ቢሰጥማ 4,981
7 ቃሉ 203,494
ደጋ 5,623
8 አልቡኮ 83,621
ሰግኖ ገበያ 2,635
9 ደሴ ዙሪያ 169,791
+ +
10 ለጋምቦ 178,817
አቀስታ 5,845
11 ሳይንት 156,940
ሳይንት 6,727
12 ደብረ ሲና 171,686
መካነ ሰላም 743
13 ከለላ 148,195
ከለላ 6,893
14 ጀማ 137,544
ደጎሉ 7,433
15 ወረኢሉ 119,374
ወረኢሉ 11,223
16 ወግዲ 146,316
ማህደራ ሰላም 5,553
17 ለጋሂዳ 72,609
ወይን አምባ 2,537
18 ቦረና +
መካነ ሰላም 743
19 ደላንታ +
+ +
20 መሀል ሳይንት 79,072
+ +
21 ኮምቦልቻ 100,842
ኮምቦልቻ 72,100
22 ደሴ ከተማ 181,042
ደሴ 147,592
23 መካነ ሰላም +
መካነ ሰላም +
24 ሀይቅ 15,534
ሀይቅ 15,534

¤ የወረዳው ስም የወረዳው ዋና ከተማ ህዝብ ቁጥር (*) አነስተኛ ከተሞች

  1. መቅደላ 75,334 + 79,055 = 154,389 ~ ማሻ 2,919 + 3,367 =6,286 * ደብረ ዘይት * ኮሬብ
  2. ተንታ 88,904 + 91,469 = 180,373 ~ አጃበር 3,934 + 3,734 = 7,668
  3. ኩታበር 51,352 + 52,137 = 103,489 ~ ኩታበር 3,037 + 3,034 = 6,071
  4. አምባሰል 66,426 + 65,728=132,157 ~ ውጫሌ 3,493 + 3,736= 7,229
  5. ተሁለደሬ 64,984 + 64,189 = 129,173 ~ ሀይቅ 7,932+7,602=15,534
  6. ወረባቦ 54,834+54,441=109,275 ~ ቢሰጥማ 2,463+2,518=4,981
  7. ቃሉ 102,917+100,577=203,494 ~ ደጋ 2,882+2,741=5,623
  8. አልቡኮ 41,659+41,962=83,621 ~ ሰግኖ ገበያ 1,294+1,341=2,635
  9. ደሴ ዙሪያ 83,588+86,203=169,791 ~ [[]]
  10. ለጋምቦ 88,063+90,754=178,817 ~ አቀስታ 3,016+2,829=5,845
  11. ሳይንት 77,933+79,007=156,940 ~ ሳይንት 3,442+3,285=6,727
  12. ደብረ ሲና 85,342+86,344=171,686 ~ መካነ ሰላም 361+382=743 * ቢሊ
  1. ከለላ 73,716+74,479=148,195 ~ ከለላ 3,495+3,398=6,893
  2. ጀማ 68,447+69,097=137,544 ~ ደጎሉ 3,478+3,955=7,433
  3. ወረኢሉ 59,311+60,063=119,374 ~ ወረኢሉ 5,680+5,543=11,223
  4. ወግዲ 72,229+74,087=146,316 ~ ማህደራ ሰላም 2,734+2,819=5,553
  5. ኮምቦልቻ 49,509+51,333=100,842 ~ ኮምቦልቻ 34,910+37,190=72,100
  6. ደሴ 87,268+93,774=181,042 ~ ደሴ 70,626+76,966=147,592
  7. መሀል ሳይንት 39,162+39,910=79,072 ~ ደንሳ
  8. ለጋሂዳ 35,914+36,695=72,609 ~ ወይንአምባ 1,137+1,400=2,537
  9. ሀይቅ ~ ሀይቅ
  10. ቦረና ~ መካነ ሰላም
  11. ደላንታ ~ [[]]
  12. መካነ ሰላም ~ [[]]

ወረዳዎች ናቸው።



በዞኑ ከሚገኙ ከተሞች መካከል ደሴኮምቦልቻአጅባር-ተንታ እና ሃይቅ ይገኙበታል። የወሎ ህዝብ የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታይና በእምነቱም ጠንካራ የሆነ ህዝብ ነው።

ወሎ የነግድ ስም አይደለም፣ይልቁንስ የቦታ ስያሜ ነው ልክ እንደ ጎጃም እና ጎንደር