የጪንግ ሥርወ መንግሥት በቻይና ታሪክ ከ1636 እስከ 1904 ዓም ድረስ የቆየ ሥርወ መንግሥት ነበረ።
ይህ ሥርወ መንግሥት የማንቹ ብሔር ግዛት ነበረና የመላው ቻይና ህዝብ ጽጉራቸውን በጉንጉን እንዲያድርጉ አስገደዱ። ይህም እስከ 1904 ዓም እስከ ሢንኃይ አብዮት ድረስ ቆየ።