የግብጽ ኖሞች (ጥንታዊ ግብጽኛ፦ /ሰፓት/) በጥንታዊ ግብጽ የነበሩት 42 አስተዳዳሪ ክልሎች ነበሩ። በታችኛ ግብጽ (ስሜን ግብጽ) 20 ኖሞች ከ1 እስከ 20 ይቆጠራሉ። በላይኛ ግብጭ (ደቡባዊ ግብጽ) ደግሞ 22 ኖሞቹ ከ1 እስከ 22 ይቆጠራሉ።

የላይኛ (ደቡብ) ግብጽ ኖሞች

ለማስተካከል
 
የላይኛ ግብጽ ኖሞች 1-22
ቁጥር ግብጽኛ ስም መቀመጫ ዘመናዊ ስም ትርጒም
1 ታ-ሰቲ የቡ (ኤለፋንቲኔ) አስዋን ሀገረ ቀስት
2 ወጨስ-ሖር በህደት (አፖሊኖፖሊስ) ኤድፉ ሔሩ ዙፋን
3 ተን ነቀን (ሄራኮንፖሊስ) አል-ካብ የገጠር መስጊድ
4 ዋሰት ዋሰት (ጤቤስ) ካርናክ በትር (የዋስ ምርኳዜ)
5 ሔሩዊ ገብቱ (ኮፕቶስ) ቅፍት ሁለት ጭላት
6 አ-ታ ዩነት (ተንቲውራ) ደንዴራ አዞ
7 ሸሸሽ ሁት-ሰቀም (ዲዮስፖሊስ) ጸናጽል
8 አብት አብጁ (አቢዶስ) አል-ቢርባ ታላቅ አገር
9 ሚኑ ኢፑ ቀንት-ሚን (ፓኖፖሊስ) አኅሚም ሚን (ጣኦት)
10 ዋጀት ጀቡ (አንታዮፖሊስ) ኢፍተህ እፉኝት
11 ሻስ-ሆተፕ (ሂውፕሴሊስ) ሹትብ «የሴት እንስሳ»
12 አትፈት ፐር-ነምቲ (ሄራኮን) አል-አታውላ የእፉኝት ተራራ
13 Atef-Khent ዛውቲ (ሊውኮፖሊስ) አስዩት Upper Sycamore and Viper
14 Atef-Pehu Qesy (Cusae) al-Qusiya Lower Sycamore and Viper
15 Un Khemenu (Hermopolis Magna) al-Ashmunayn ጥንችል
16 Meh-Mahetch Hebenu Kom el Ahmar Oryx
17 Anpu Saka (Cynopolis) al-Kais Anubis
18 Sep Teudjoi / Hutnesut (Alabastronopolis) el-Hiba ሴት (የግብጽ አፈታሪክ)
19 Uab Per-Medjed (Oxyrhynchus) el-Bahnasa ሁለት በትሮች
20 Atef-Khent ኸነን-ነሱት (ሄራክሌውፖሊስ) Ihnasiyyah al-Madinah ደቡባዊ ዋርካ
21 Atef-Pehu Shenakhen / Semenuhor (ክሮኮዲሎፖሊስ, Arsinoe) Madinat al-Fayyum ስሜኑ ዋርካ
22 ማተን Tepihu (Aphroditopolis) Atfih ቢላዋ

የታችኛ (ስሜን) ግብጽ ኖሞች

ለማስተካከል
 
የታችኛ ግብጽ ኖሞች 1-20
ቁጥር ግብጽኛ ስም መቀመጫ ትርጒም
1 አነብ-ኸጭ መን-ነፈር (ሜምፈስ) ነጭ ግድግዳ
2 ቀንሱ ቀም (ሌቶፖሊስ) ወርች
3 አመንት ኢሙ (አፒስ) ምዕራብ
4 ሳፒ-ረስ ፕትቀካ (ታንታ) የደቡብ ጋሻ
5 ሳፕ-መህ ዛው (ሳይስ) የስሜን ጋሻ
6 ቃሰት ቃሱ (ክሶይስ) የተራራ በሬ
7 A-ment (Hermopolis Parva, Metelis) የምዕራብ አሣጦር
8 A-bt Tjeku / Per-Atum (Heroonpolis, Pithom) የምሥራቅ አሣጦር
9 Ati Djed (Busiris) Andjeti
10 Ka-khem Hut-hery-ib (Athribis) ጥቁር በሬ
11 Ka-heseb Taremu (Leontopolis) Heseb bull
12 Theb-ka Tjebnutjer (Sebennytos) ጥጃና ላም
13 Heq-At Iunu (Heliopolis) Prospering Sceptre
14 Khent-abt Tjaru (Sile, ጣኔዎስ) ከሁሉ ምሥራቃዊ
15 Tehut Ba'h / Weprehwy (Hermopolis Parva) Ibis
16 Kha Djedet (Mendes) አሣ
17 Semabehdet Semabehdet (Diospolis Inferior) ዙፋኑ
18 Am-Khent Per-Bastet (Bubastis) የደቡብ መስፍን
19 Am-Pehu Dja'net (Leontopolis Tanis) የስሜን መስፍን
20 Sopdu Per-Sopdu Plumed Falcon