አስዩት (የግብጽ አረብኛ፦ أسيوط /ኣስዩጥ/፤ ጥንታዊ ግብጽኛ፦ /ዛውቲ/፤ ጥንታዊ ግሪክኛ፦ Λυκόπολις /ሊውኮፖሊስ/) የጥንታዊ ግብጽ ከተማ ነበር። ዘመናዊው ከተማ በአጠገቡ ሲሆን ከ6 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች አሉት።

አስዩት
أسيوط /ኣስዩጥ/
ዘመናዊው ከተማ አስዩት
ከፍታ 70 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 6,010,500
አስዩት is located in ግብፅ
{{{alt}}}
አስዩት

27°11′ ሰሜን ኬክሮስ እና 31°10′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ሄራክሌውፖሊስና በጤቤስ መካከል በተደረገው ብሔራዊ ጦርነት (2107-2081 ዓክልበ. ግድም) የአሥዩት ገዦች ተፊቢ እና ልጁ ቀቲ ለሄራክሌውፖሊስ ፈርዖን መሪካሬ ታማኝ ሆነው በጤቤስ ግዛት ላይ እንደ ዘመቱ ይታወቃል። በመጨረሻ ግን የጠቤስ ፈርዖን 2 መንቱሆተፕ አሸነፈው።