የጀርመን አፈታሪካዊ ነገሥታት ዝርዝር
የጀርመን አፈታሪካዊ ነገሥታት ዝርዝር በ1513 ዓ.ም. ግድም ጀርመናዊው መምህር ዮሐንስ አቬንቲኑስ በጀርመን ዜና መዋዕል ያሳተመ ነው።
- ቱዊስኮን - 2391-2256 ዓክልበ. ግድም
- ማኑስ - 2256-2190 ዓክልበ. ግ.
- ኢንጋይዎን - 2190-2145 ዓክልበ. ግ.
- ኢስታይዎን - 2145-2092 ዓክልበ. ግ.
- ሄርሚኖን - 2092-2065 ዓክልበ. ግ.
- ማርሱስ - 2065-2019 ዓክልበ. ግ.
- ጋምብሪቪዩስ - 2019-1975 ዓክልበ. ግ.
- ሷይቩስ - 1975-1923 ዓክልበ. ግ.
- ቫንዳሉስ - 1923-1882 ዓክልበ. ግ.
- ቴውታኔስ - 1882-1855 ዓክልበ. ግ.
- ሄርኩሌስ አለማኑስ - 1855-1791 ዓክልበ. ግ.
- <ብሐራዊ ጦርነት በልጆቹ መካከል>
- ቦዩስ - 1759-1699 ዓክልበ. ግ.
- <? ጎጣውያን>
- ኢንግራም
- አዳልጋር
- ላረይን (ላኤርቴስ)
- ኢውልሲንግ (ኦዴሲውስ)
- ፩ ብረነር
- ሄካር (ሄክቶር)
- ፍራንክ
- ቮልፍሃይም ሲልክሊንገር
- ፩ ኬልስ፣ ጋልና ሂሊውር
- አልቤር
- ቫልቴር፣ ፓኖ እና ሻርድ
- ማይን፣ ኦንገልና ትራይብል
- ምዬላ፣ ላቤርና ፔኖ
- ቬኖ እና ሄልቶ
- ማደር
- ፪ ብረነር እና ኩንማን
- ላንዳይን፣ አንቶርና ሮጎር
- ፫ ብረነር (ብረኑስ) 407-369 ዓክልበ. ግ.
- ሺርምና ፬ ብረነር 369-271 ዓክልበ. ግ.
- ጠሠል፣ ለውርና ኤውሪንግ 271-202 ዓክልበ. ግ.
- ፩ ዲጥና ዲጥመር 202-180 ዓክልበ. ግ.
- በይርሙንድና ሲውንፖል 180-135 ዓክልበ. ግ.
- ቦይገር (ቦዮሪክስ) ፪ ኬልስና ቴውተንቡከር (ቴውቶቦድ) 135-108 ዓክልበ. ግ.
- ሻይረር 108-78 ዓክልበ. ግ.
- ኤርንስት (አሪዮዊስቱስ) እና ቮኾ 78-58 ዓክልበ. ግ.
- ፐርንፓይስት 58-48 ዓክልበ. ግ.
- ኮጽ፣ ፪ ዲጥና ክረይትሺር 48-21 ዓክልበ. ግ.