የእናቶች ቀን
የእናቶች ቀን እናቶችን፣ እናትነትን እና እናቶች በህብረተሰቡ ላይ ያላቸውን ተጽዕኖ የምናስብበት ቀን ነው። በተለያዩ የአለም ክፍሎች በተለያየ ቀን ታስቦ የሚውለው ይህ በአል በሰኔ ወር ከሚከበረው የአባቶች ቀን ጋር ወላጅነትን የምናወድስበት ቀን ነው። በአሉ በዘመናዊነት በአሜሪካ መከበር ከመጀመሩ በፊት በግሪክ እና በሮም ተመሳሳይ ፌስቲቫሎች ይካሄዱ ነበር።
አጀማመር
ለማስተካከልዘመናዊው የእናቶች ቀን የተከበረው በ1908 እ.ኤ.አ. አና ጃርቪስ የተባለች ሴት እናቷን ለመዘከር ባዘጋጀቸው ዝግጅት ነው። ከዛም የእናቶች ቀን በአሜሪካ እንዲታውቅ እና እንዲከበር የተለያዩ ቅስቀሳዎችን ማድረግ ጀመረች። ከ6 አመት በኋላ ውጤቱ ሰምሮላት በዓሉ መከበር ቢጀምርም በ1920 ዓ.ም በዓሉ ለንግድ ጥቅም በመዋሉ ተከፍታ ነበር። ==ሁሌም የሚከበረው የፈረንጆጅ ግንቦት ወር በገባ ሁለተኛው እሁድ ነው==
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
[[]]