የኤፓርቲ ሥርወ መንግሥት (ወይም የሱካል-ማሕ ሥርወ መንግሥት) ከ1858 እስከ 1513 ዓክልበ. ግድም ድረስ በኤላም (አሁን ፋርስ) ከሲማሽኪ ሥርወ መንግሥት በኋላ የተነሡት ነገስታት (ሱካል-ማሕ) ናቸው። ስማቸውን ከመጀመርያ ንጉሣቸው (የሲማሽኪም ፱ናው ንጉሥ) ከ2 ኤፓርቲ (ወይም ኤባራት) አገኙ።

ነገሥታት ለማስተካከል

(« » « » = እንደ ወትሮ)

ቁጥር ዘውድ የተጫነበት ዓመት ክልበ. (ግድም) ሱካል-ማሕ (ላይኛ ገዥ) የኤላምና ሲማሽኪ ሱካል (አገረ ገዥ) የሱሳ ሱካል
1 1858 2 ኤፓርቲ ሺልሐሐ
2 1838 ሺልሐሐ ፩ ሺርክቱሕ (?) አታኹሹ
3 1808 1 ሺርክቱሕ የሺልሐሐ እኅት (ስሟ አይታወቅም)
« » « » ሲሙትዋርታሽ ሲወፓላር-ሑሕፓክ
1780 ሲሙትዋርታሽ ሲወፓላር-ሑሕፓክ ፩ ኩቱኹሉሽ
4 1778 ሲወፓላር-ሑሕፓክ
« » « » ፩ ኩቱኹሉሽ ሹሊም-ኩቱር
1753 1 ኩቱኹሉሽ
« » « » 1 ኩተር-ናሑንተ
5 1738 1 ኩተር-ናሑንተ ሊላይርታሽ ፩ ተምፕቲ-አጉን
1708 ሊላይርታሽ
6 1706 1 ተምፕቲ-አጉን ታን-ኡሊ ፩ ኩክ-ናሹር
1693 ታን-ኡሊ
« » « » ተሞፕቲ-ሐልኪ
« » « » ተምፕቲ-ሐልኪ ፪ ኩክ-ናሹር
7 1663 ተምፕቲ-ሐልኪ ኩሪጉጉ (?) « » « »
1658 ፪ ኩክ-ናሹር
« » « » ፩ ኩተር-ሺልሐሐ ፪ ኩቱኹሉሽ
« » « » « » « » ፪ ሺርክቱሕ
1643 ፩ ኩተር-ሺልሐሐ ፪ ሺርክቱሕ (?) ፫ ኩክ-ናሹር
« » « » « » « » ተምፕቲ-ራፕታሽ
8 1633 ተምፕቲ-ራፕታሽ
« » « » ፫ ኩቱኹሉሽ
9 1613 ፫ ኩቱኹሉሽ
1608 ታታ አታመራልኪ ፪ ተምፕቲ-አጉን
1588 አታመራልኪ ፪ ተምፕቲ-አጉን
10 1578 ፓላ-ኢሻን ላንኩኩ ኩኩ-ሳኒት
« » « » « » « » ኩክ-ኪርዋሽ
11 1553 ኩክ-ኪርዋሽ
« » « » ኩክ-ናሑንተ
« » « » ኩክ-ናሑንተ ተም-ሳኒት
12 1528 ኩክ-ናሑንተ ፬ ኩክ-ናሹር
1513 (?) ፪ ኩተር-ናሑንተ ፪ ኩተር-ሺልሐሐ

ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል