የአጼ በእደ ማርያም ዜና መዋዕል

የአጼ በእደ ማርያም ዜና መዋዕል በግዕዝ እንደተጻፈና ወደ (ፈረንሳይኛ) እንደተተረጎመ ከጎን ቀርቧል። ዜና መዋዕሉ የአጼበእደ ማርያምን ብቻ ሳይሆን የአጼ ዘርአ ያዕቆብንም ውሎ ያትታል።

የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [1] በመጫን የመጽሐፉን ገጾች በግዕዝና በፈረንሳይኛ ማንበብ ይችላላሉ