የመስኪት ዱቄት ከፕሮሶፒስ (መስኪት) ዛፍ ዝምቡጥ አተሮች ሊሠራ የሚችል እንደ ስንዴ የሚጠቀም ዱቄት ነው።
ባለፈው ዘመን የአሜሪካዎች ኗሪዎች ይበሉት ነበር፣ አሁንም በሜክሲኮና በአንዳንድ ሌላ አገር ይበላል። ብዙ ፕሮቲንና ንጥረ ምግብ አለበት፣ ግሉኮስ ስለሌለው በስንዴ ምትክ ሊተካ ይችላል።