ዘ ሱፕሪምዝ
ዘ ሱፕሪምዝ ከ1951 እስከ 1969 ዓም (1959-1977 እ.ኤ.አ.) ድረስ የቆየ ዝነኛ አሜሪካዊ ሴቶች ሙዚቃ ቡድን ነበሩ። በጣም በጋለ ስሜት ሲዘፍኑ ከ1964 እስከ 1969 ድረስ በርካታ #1 ዘፈኖች ቀረጹ።
ስም
ለማስተካከል- 1959-1961 እ.ኤ.አ. - «ዘ ፕሪመትስ»
- 1961-1967 እ.ኤ.አ. - «ዘ ሱፕሪምዝ»
- 1967-1970 እ.ኤ.አ. - «ዳያና ሮስ ኤንድ ዘ ሱፕሪምዝ»
- 1970-1977 እ.ኤ.አ. - «ዘ ሱፕሪምዝ»
አንጋፋ #1 ዘፈኖች በአሜሪካ አገር
ለማስተካከል- 1964 እ.ኤ.አ.
- "Where Did Our Love Go?"
- "Baby Love"
- "Come See About Me"
- 1965 እ.ኤ.አ.
- "Stop! In The Name Of Love"
- "Back In My Arms Again"
- "I Hear A Symphony"
- 1966 እ.ኤ.አ.
- "You Can't Hurry Love"
- "You Keep Me Hangin' On"
- 1967 እ.ኤ.አ.
- "Love is Here and Now You're Gone"
- "The Happening" (*)
- 1968 እ.ኤ.አ.
- "Love Child" (*)
- 1969 እ.ኤ.አ.
- "Some Day We'll Be Together"
- (*) - እነዚህ ሁለት ዘፈኖች በዘመኑ «ሳይከደሊክ» ቄንጥ ተዘጋጁ።