ውክፔዲያ:የኢትዮጵያ ሚና በመጽሐፍ ቅዱስ
መጽሐፍ ቅዱስ፣ ይታወቅ የኢትዮጵያ በማለት ነው።
የኔ ሀሣብ፦ 1ኛ፤ አሞጽ 9፣7-9 ያለው ስለ ኢትዮጵያ ደግነት ስራ ያሰራ ዳኛ - ይኅ በጎ ስራ ለማሳወቅ ጥረት ነው የኔ ማስታወቅያ።
2፤ ማቴዎስ 10፣1-42 ያለው አንድ አይነት ነው። ንግስተ አዜብ ኢትዮጵያ ስትመጣ ትፈርዳለች አለ ጌታ ወይም ሊቃወንቶች እንደናንተ አዋቂዎች ሊቆች።
ስለዚህ ነው 3፤ ኦሪት ዘጸአት 12፣1-43 ያለው ደሞ። ስለ ጥቁር ስም የተሰጠ ነው። ስለ ምርጥ ደግነት ክልካላ ወይም ቅናት የተሰጠ ስም ነው።
ኢትዮጵያ ምቀኝነት ካሁኑ ይዘት ጋር አንድ ነው ያለው ይህ ለማቆም ጥረት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ያለው ህ ሁ የመጀመሪያው ንጉሳዊት እና ንግስታዊት አገራችን ናት። ማንኛውም ንጉስ የላከ እግዚአብሔር ነው ያሳፈም ጌታችን ነው አምላካችን ፈጣሪያችን የሰጠነው።
ጥያቄው ምቅና ይጥፋ ነው እንዴ? እናንተ ያለ ይደግ ይብልጽግ ይበርታ ከጎናችሁ ነኝ። ብርቱ ገንዘብ ድሃ ነኝ። ስደተኛ ነኝ ግን ኮራሁን። በታሪካችን በእናንተ በዘመናችን እውቀት በማግኘት ደሰ አለኝ ሃብታም ነኝ።
ኦሪት ዘኊልቊ ምራፍ 12፡1 ሙሴም ኢትዮጵያዊት ሴት አግብቶአልና ባገባት ቢትዮጵያዊቱ ምክንያት ማርያም እና አሮን በእርሱ ላይ አሙት። 1 እህቱ ናት። 2 ነቢይ ነው። 3 ገዥ ነው። በዚህ ነው ያሙት። መሰረዩ አዳብተሽን ወይም ወድቆ የተገኘ የተገዛ ባሪያ ግዛን ኢትዮጵያዊይ በማለት አሙት።
ከዲያቆን ሃይለማርያም ታደሰ ታዪ።