Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ነሐሴ 29
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
(ከ
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/4 September
የተዛወረ)
ነሐሴ 29
ቀን
: የአባቶች ቀን በ
አውስትራሊያ
፣
ኒው ዚላንድ
...
፲፯፻፸፫
ዓ/ም - በ
ምዕራብ
አሜሪካ
የሠፈሩ የ
እስፓኝ
ተወላጆች
ሎስ አንጀለስ
ን ቆረቆሩ።
፲፯፻፹፬
ዓ/ም - በ
ፈረንሳይ አብዮት
ከ፪፻ በላይ ቀሳውስት ሰማዕትነት አገኙ።
፲፰፻፴
ዓ/ም - በ
ሜሪላንድ
ፍረድሪክ ዳግላስ
ራሱን መርከበኛ በማስመስል ከባርነት አመለጠ።
፲፰፻፹
ዓ/ም - ጆርጅ ኢስትማን የተባለ
አሜሪካ
ዊ እሱ የፈጠረውን በጥቅል ፊልም የሚሠራውን ካሜራ እና
ኮዳክ
የተባለውን የንግድ ስም አስመዘገበ።
1949
ዓ/ም - የ
አርካንሳው
አገረ ገዥ
ኦርቪል ፋውበስ
ጥቁር ተማሮች ከነጮች ጋራ እንዳይማሩ የክፍለ-ሀገሩን ወታደሮች በ
ሊተል ሮክ
ሰበሰበ።
፲፱፻፷፬
ዓ/ም -
ሙኒክ
ከተማ ላይ በተካሄደው የበጋ
ኦሊምፒክ
ውድድር፣
አሜሪካ
ዊው ዋናተኛ
ማርክ ስፒትዝ
ሰባት የወርቅ ኒሻን በመውሰድ የመጀመሪያው ተወዳዳሪ በመሆን ተመዝግቧል።
፲፱፻፺
ዓ/ም - ሁለት የስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ (Stanford University) ተማሪዎች፤
ላሪ ፔጅ
እና
ሰርጌ ብሪን
ጉግል
(Google)ን መሠረቱ።
፲፱፻፺፰
ዓ/ም -
አውስትራሊያ
ዊው የ
ሥነ ሕይወት
ሊቅ እና የ
ቴሌቪዥን
አቅራቢ ስቲቭ ኧርዊን በዚህ ዕለት ሞተ።