ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥቅምት 20
- ፲፱፻፵ ዓ.ም. - “የንግድና የዋጋ ስምምነት” (General Agreement on Tariffs and Trade (GATT)) ተመሠረተ። ይሄው ተቋም በ፲፱፻፹፰ ዓ.ም. በዓለም የንግድ ድርጅት (World Trade Organisation (WTO)) ተተካ።
- ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - በኪንሻሳ ከተማ “የጫካው ጉርምርምታ” በተባለው የቦክስ ውድድር፣ ሙሐመድ አሊ በስምንተኛው ዙር ላይ ጆርጅ ፎርማንን በመዘረር አሸንፎ ‘የዓለም ቻምፒዮና’ ማዕርጉን አስመለሰ።
- ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት (ደርግ) የቀድሞውን ንጉሥ ነገሥት ንብረት በዝርዝር የሚያዘጋጅ ኮሚቴ ሠየመ።