ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ግንቦት 30
ግንቦት ፴
- ፲፯፻፲፭ ዓ/ም - በዓለም የታወቀው የምጣኔ ሀብት ጥናት ሊቅ፤ የስኮትላንድ ተወላጁ አዳም ስሚዝ (Adam Smith) በዚህ ዕለት ተወለደ።
- ፲፰፻፴፮ ዓ/ም - የወጣት ወንዶች ክርስቲያናዊ ማኅበር፣ ወ. ወ. ክ. ማ. (YMCA) በሎንዶን ተመሠረተ።
- ፲፰፻፸፬ ዓ/ም - ከዓረብ ባሕር ላይ የተነሳ ታላቅ አውሎ ነፋስ ያስከሰተው ማዕበል ከመቶ ሺ በላይ የሚቆጠሩ የቦምቤይ (የአሁኗ ሙምባይ) ከተማ ነዋሪዎችን ሕይወት አጥፍቷል።