Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ግንቦት 20
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፰፻፹፯
ዓ/ም - የ
አየርላንድ
ተወላጁ ደራሲና ባለቅኔው ኦስካር ዋይልድ (Oscar Wilde) በግብረ ሰዶማዊነት ተፈርዶበት ታሰረ።
፲፰፻፺፯
ዓ/ም -
ጃፓን
የ
ሩስያ
ን የባሕር ኃይል አጠፋ።
፲፱፻፷፮
ዓ/ም - የጠቅላይ ሚኒስትር
እንዳልካቸው መኮንን
መንግሥት የሚኒስትሮችን ለውጥ ይፋ አደረገ። ከነዚህም አንዱ የአገር ግዛት ሚኒስትር የነበሩትን
ደጃዝማች
ዘውዴ ገብረ ሥላሴ
ን ወደ
ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
መዛወር ያካትታል።
፲፱፻፹፫
ዓ/ም -
ኢሕአዴግ
በዘመቻ ወጋገን
አዲስ አበባ
ን ተቆጣጠረ። አቶ
መለስ ዜናዊ
የሽግግሩ መንግሥት ፕሬዚዳንት ሆኑ።