Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ታኅሣሥ 25
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ታኅሣሥ ፳፭
፲፱፻፲፯
ዓ/ም - የፋሺስቱ መሪ
ቤኒቶ ሙሶሊኒ
በ
ኢጣልያ
ግዛት በሙሉ የአምባ-ገነንነት ሥልጣን እንደሚይዝ በይፋ አስታወቀ።
፲፱፻፶፩
ዓ/ም - የ
አላስካ
አስተዳደራዊ ክልል በዚህ ዕለት
የአሜሪካ ኅብረት
፵፱ኛዋ አባል ህና ከኅብረቱ ጋር ተዋሐደች።
፲፱፻፶፬
ዓ/ም - የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ዮሐንስ አሥራ-ሦስተኛ የ
ኩባ
ውን መሪ ፊደል ካስትሮን ከካቶሊክ ክርስቲያን ጉባዔ በውግዘት አስወገዱ።
፲፱፻፸
ዓ/ም - ታዋቂዋ
ኢትዮጵያዊት
ሱፐር ሞዴል
ሊያ ከበደ
በዚህ ዕለት
አዲስ አበባ
ተወለደች።