Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሰኔ 30
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፰፻፴፰
ዓ/ም - አንድ የ
ሜክሲኮ
ሠራዊት ምሽግ ከተማረከ በኋላ የ
አሜሪካ ሕብረት
መንግሥት የ
ካሊፎርኒያ
ን ግዛት አጠቃሎ መያዙን አወጀ።
፲፰፻፶፯
ዓ/ም -
ፕሬዚደንት አብራሃም ሊንከንን
ከገደላቸው
ጆን ዊልክስ ቡዝ
ጋር በግድያው ለመተባበራቸው በሕግ የተፈረደባቸው አራት ሰዎች
ዋሺንግተን ዲ.ሲ
ላይ በስቅላት ተቀጡ።
፲፰፻፺
ዓ/ም - የ
አሜሪካ ሕብረት
መንግሥት የ
ሃዋይ
ን ደሴቶች ከግዛቱ ጋር ደረበ።
፲፱፻፺፯
ዓ/ም - በ
ለንደን
የሕዝብ መጓጓዣ ድር ላይ በተፈጸመው የሽብርተኞች ፍንዳታ በሦስት ውስጠ-ምድር ባቡር ጣቢያዎችና በአንድ ወጥቶ-እብስ ላይ አምሳ ስድስት ሰዎች ሲሞቱ፣ ከሰባት መቶ በላይ ሌሎች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል።