Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሰኔ 18
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
1932 –
ሁለተኛው የአለም ጦርነት
፣ 200፣000 የ
አላይድ ቡድን
ወታደሮች የ
ፈረንሳይ
ን ባሕር ጠረፍ ለቀው ወጡ።
1942 – የ
ሰሜን ኮሪያ
ጦር ሊነጋጋ ሲል
38ኛው ፓራላል
ን አልፎ በ
ደቡብ ኮሪያ
ላይ ጥቃት በማድረስ
የኮሪያ ጦርነት
ን ጀመረ።
1952 – ሁለት የ
አሜሪካ
ሰላዮች ለመዝናናት ወደ
ሜክሲኮ
እሚሄዱ አስመስለው ወደ
ሶቭየት ህብረት
ኮበለሉ ።
1967 – ከ400 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የመጀመሪያውን የ
ሳተላይት
ቴሌቪዥን
ፕሮግራም ለመከታተል ቻሉ።
1998 – የ
እስራኤል
ወታደር፣ ጊላድ ሻሊት በ
ሐማስ
ታፍኖ ተወሰደ።
2001 – ታዋቂው ዘፋኝ
ማይክል ጃክሰን
አረፈ።