Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሚያዝያ 17
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፱፻፯
ዓ/ም - በ
መጀመሪያው የዓለም ጦርነት
የ
አውስትራልያ
፤
ብሪታኒያ
፤
ፈረንሳይ
ና የ
ኒው ዚላንድ
ሠራዊት በ
ጋሊፖሊ
በኩል
ቱርክ
ን ወረሩ።
፲፱፻፲፯
ዓ/ም - በ
አዲስ አበባ
አዲሱ የ
ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት
ተመርቆ ተከፈተ።
፲፱፻፷፫
ዓ/ም -
ሲዬራ ሊዮን
በሲያካ ስቲቨንስ ፕሬዚደንትነት ሪፑብሊካዊ አገር ሆነች።
፲፱፻፷፮
ዓ/ም - በ
ኢትዮጵያ
አብዮት
የአገር ጸጥታ ለማስከበር ወታደሮች በየሠፈሩ ተሰማሩ።
፲፱፻፹፯
ዓ/ም - በ
አሜሪካ
የ
ኦክላሆማ
ከተማ ውስጥ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ላይ የተለቀቀ፣ በፈንጂ የተሞላ ተሽከርካሪ ሲፈነዳ በጥቂቱ ሰማንያ ሰዎች ሞተዋል። ከመቶ የማያንሱ ሰዎችም የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል።