ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መስከረም 9
- ፲፱፻፴፩ ዓ.ም. - የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ክቡር ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ ፤ በጣሊያን ወረራ ጊዜ ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጋር እንግሊዝ አገር በስደት ላይ እንዳሉ፣ በተወለዱ በስድሳ ዓመታቸው ዓረፉ።
- ፲፱፻፹፪ ዓ/ም - ዛንዚባር ደሴት ላይ የተወለዱት የታንዛንያው ዜጋ ሳሊም አህመድ ሳሊም ስምንተኛው የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት ዋና ጸሐፊ በመሆን ሥልጣኑን ከ ኤዲ ኡማሩ ተረከቡ።