ኳታር
ቃጣር ወይም ኳታር (አረብኛ፦ قطر /ቃትዓር/፣ /ግትዓር/) በአረቢያ ልሳነ ምድር የሚገኝ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ዶሃ ነው።
ኳታር |
||||
---|---|---|---|---|
|
||||
ብሔራዊ መዝሙር: السلام الأميري |
||||
ዋና ከተማ | ዶሃ | |||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ዓረብኛ | |||
መንግሥት {{{ |
|
|||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
11,586 (158ኛ) 0.8 |
|||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት |
2,576,181 (139ኛ) |
|||
የሰዓት ክልል | UTC +3 | |||
የስልክ መግቢያ | 974 | |||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .qa |
ከትልቁ ፕሊኒ 50 ዓም ግድም ጀምሮ «ካጣረይ» የተባለ ብሔር ለጸሐፍት ይታወቅ ነበር፤ የካርታ ሠሪ ቶለሚ (በጥሊሞስ) ደግሞ 150 ዓም ግድም «ካታራ» ይለዋል።