ኤስዋቲኒ
ኤስዋቲኒ (እንግሊዝኛ Kingdom of Eswatini) የደቡባዊ አፍሪካ ሀገር ነው። በ2018 ዓም በንጉሥ ምስዋቲ አዋጅ የአገሩ ይፋዊ ስም ከ«ስዋዚላንድ» ተቀየረ። ኤስዋቲኒ ምንጊዜም የሀገሩ ሲስዋቲኛ ስም ሆኗል።
የኤስዋቲኒ መንግሥት |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Nkulunkulu Mnikati wetibusiso temaSwati |
||||||
ዋና ከተማ | ሎባምባ፥ምባባኔ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ፥ ሲስዋቲ | |||||
መንግሥት {{{ንጉሥ ጠቅላይ ሚኒስትር |
3ኛ ምስዋቲ ባርናባስ ሲቡሲሶ ድላሚኒ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
17,363 (153ኛ) 0.9 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2021 እ.ኤ.አ. ግምት የ2017 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
1,172,000 (155ኛ) 1,093,238 |
|||||
ገንዘብ | ሊላንጌኒ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +268 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .sz |