ምባባኔ (Mbabane) የኤስዋቲኒ ዋና ከተማ ነው። የመንግሥት መቀመጫ ወዲህ ከማንዚኒ1894 ዓ.ም. ተዛወረ።

የምባባኔ ሥፍራ በኤስዋቲኒ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 70,000 (1995 ዓ.ም.) ሆኖ ይገመታል። ከተማው 26°20′ ደቡብ ኬክሮስ እና 31°08′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።