ሳን ሳልቫዶር
ሳን ሳልቫዶር የኤል ሳልቫዶር ዋና ከተማ ነው። በ1517 ዓ.ም. በእስፓንያውያን ተመሠረተ።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) 2,224,223 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 13°40′ ሰሜን ኬክሮስ እና 89°10′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |