አዞ ሐረግ

ኣዞ ሓረግ (Clematis hirsuta) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይEdit

ሓረግ (C. chinensis ወይም C. sinensis) ቅርብ ዘመድ ነው።

አስተዳደግEdit

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድርEdit

የተክሉ ጥቅምEdit

የቅጠሉና ውሃ ለጥፍ ለችፌ (የሸረሪት በሽታ)፣ ወይም ለቆሽት ኪንታሮት፣ ወይም በፈረሶች የፈረስ እከክ ለማከም ይለጠፋል። እንዲሁም የቅጠሉና የአገዶቹ በውሃ ለጥፍ ለሌይሽመናይሲስ (ቁንጭር) ይለጠፋል።[1]

በሌላ ጥናት ዘንድ፣ ይህም ለትኩሳት «ምች» ወይም ለማበጥ ይቀባል። መሳልን ለማከም፣ ጭማቂው በስብ ቅቤ ይጠጣል።[2]

  1. ^ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም
  2. ^ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ