ችፌ እግር እና እጅ ላይ እንዲሁም ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚወጣ እና የሚያሳክክ ቁስል ሲሆን ሁልጊዜ የሚያዥ እና ዐልፎ ዐልፎ ሽፍ የሚል ነው። ባህላዊ መድኀኒቱም የተወቀጠ ኮሶማር ለውሶ መቀባትና ቅጠል ለጥፎ በጨርቅ ማሰር ነው።