አህያ
(ከኣህያ የተዛወረ)
?አህያ | ||||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||||
| ||||||||||||||
Equus africanus asinus |
አህያ አራት እግር ያለው ለማዳ እንስሳ ሲሆን ከባድ ዕቃ በመሸከም ሰውን ይረዳል። በተለይም ዘመናዊ የመጓጓዣ አገልግሎት በሌለበት ሥፍራ አገልግሎት በስፋት ይሰጣል። አህያ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።
የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ
ለማስተካከልለማዳ አህያ ወይም Equus africanus asinus የመጣ ከአውሬ አህያ Equus africanus ነበር።
አስተዳደግ
ለማስተካከልበብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ
ለማስተካከልየእንስሳው ጥቅም
ለማስተካከልጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |