ኢሎካኖኛ
ኢሎካኖኛ (Ilocano) በተለይ በፊልፒንስ ሉዞን ደሴት የሚነገር ቋንቋ ነው። የኢሎካኖ ብሔር ኗሪ ቋንቋ ነው።
ስፓንያውያን ከደረሱ በፊት ቋንቋው የራሱን አቡጊዳ ነበረው። ዛሬ ግን የሚጻፍበት በላቲን ጽሕፈት ነው። ከተለመዱት 26 ፊደላት ጭምር (Ñ ñ - ኝ) እና (NG ng - ጝ) ከ (N n) ቀጥለው ተሳክተው እንደ ሁለት ተጨማሪ ፊደላት ይቆጠራሉ፤ በጠቅላላ የኢሎካንኛ ፊደል 28 ፊደላት ይቆጥራል።
አንዳንድ ቃላት ከእስፓንኛ፣ እንግሊዝኛ፣ አረብኛ፣ ሳንስክሪትና ቻይንኛ ተበድረዋል።
ተራ ዘይቤዎች
ለማስተካከል- አዎ - ወን
- አይደለም - ሳን
- እንደምን ነህ? - ኩሙስታ ካ?
- መልካም ቀን - ናይምባግ ንጋ አልዳው
- መልካም ጥዋት - ናይምባግ አ ቢጋት
- መልካም ማታ - ናይምባግ ኢ ራቢይ
- ስምዎ ማነው? - አኒያት ናጋንሞ?
- ሽንት ቤት የት አለ? - አያና ቲ ባኒዮ?
- እወድሃለሁ - አይ-አያተንካ ወይም ኢፓትፓተግካ
- ይቅርታ - ፓካዋን
የጌታ ጸሎት
ለማስተካከል- Amami, nga addaka sadi langit, አማሚ፣ ንጋ አዳካ ሳዲ ላንጊት፣
- Madaydayaw koma ti Naganmo. ማዳይዳያው ኮማ ቲ ናጋንሞ።
- Umay koma ti pagariam. ኡማይ ኮማ ቲ ፓጋሪያም።
- Maaramid koma ti pagayatam ማራሚድ ኮማ ቲ ፓጋታያም
- Kas sadi langit kasta met ditoy daga. ካስ ሳዲ ላንጊት ካስታ መት ዲቶይ ዳጋ።
- Itedmo kadakam ita ti taraonmi iti inaldaw. ኢቴድሞ ካዳካም ኢታ ቲ ታራውንሚ ኢቲ ኢናልዳው።
- Ket pakawanennakami kadagiti ut-utangmi, ከት ፓካዋነናካሚ ካዳጊቲ ኡት-ኡታንግሚ፣
- A kas met panamakawanmi አ ካስ መት ፓናማካዋንሚ
- Kadagiti nakautang kadakami. ካዳጊቲ ንካውታንግ ካዳካሚ።
- Ket dinakam iyeg iti pannakasulisog, ከት ዲናካም ኢየግ ኢቲ ፓናካሱልሶግ፣
- No di ket isalakannakami iti dakes. ኖ ዶ ከት ኢሳላካናካሚ ኢቲ ዳከስ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |