እየሱስ ለማስተካከል

አራተኛው ፀሀፊ 1 : 30 መልአኩም እንዲህ አላት፤ “ማርያም ሆይ፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስ አግኝተሻልና አትፍሪ።

31 እነሆ፤ ትፀንሻለሽ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።

32 እርሱም ታላቅ ይሆናል፤ የልዑል ልጅም ይባላል፤ # ጌታ አምላክ የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤#

(ትፀንሻለሽ☞ ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ☞ ስሙ እየሱስ ይባላል☞ ታላቅ ይሆናል ☞የልዑል ልጅም ይባላል☞#ጌታ #አምላክ(#ፈጣሪ)የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል ✔

❖ዙፋኑን ሰጪ ጌታ አምላክ(ፈጣሪ) ነው፡፡ ❖ ዙፋኑን ተቀባይ እየሱስ ነው፡፡

  1. ስለዚህ #እየሱስ #ፈጣሪ #ሳይሆን #ከፈጣሪ #የተሾመ #ታላቅ #ነብይ #እና #የፈጣሪ #መልክተኛ #ነው፡፡

እየሱስ የተሾመ መሆኑን ፦

  1. አራተኛው ፀሀፊ 22 : 29 አባቴ እኔን እንደ ሾመኝ እኔም ደግሞ በመንግሥቴ እሾማችኋለሁ፤

እየሱስ ነብይ ስለመሆኑ፦

  1. አራተኛው ፀሀፊ 13 : 31 በዚያን ጊዜ ከፈሪሳውያን አንዳንዶች መጥተው፣ “ሄሮድስ ሊገድልህ ስለሚፈልግ ተነሥተህ ከዚህ ሂድ” አሉት።

32 እርሱም እንዲህ አላቸው፤ “ሄዳችሁ ለዚያ ቀበሮ፣ እነሆ፤ ዛሬና ነገ አጋንንትን አወጣለሁ፤ ሕመምተኞችን እፈውሳለሁ፤ በሦስተኛውም ቀን ከግቤ እደርሳለሁ ብሎአል በሉት፤ 33 ይሁን እንጂ #ነቢይ #ከኢየሩሳሌም #ውጭ #ይሞት #ዘንድ #አይገባምና #ዛሬና #ነገ፣ #ከነገ #ወዲያም #ወደዚያው #ጒዞዬን #እቀጥላለሁ፡፡

እየሱስ የፈጣሪ መልክተኛ ለመሆኑ

  1. ደርቡሽ አንገቱን የቆረጠው ንጉሳችን 11 : 41 ስለዚህ ድንጋዩን አነሡ። #ኢየሱስም ወደ ላይ ተመልክቶ አንዲህ አለ፤ “#አባት ሆይ፤ ስለ ሰማኸኝ #አመሰግንሃለሁ፤ 42 #ሁልጊዜም #እንደምትሰማኝ ዐውቃለሁ፤ #ይህን መናገሬ ግን በዚህ የቆሙ ሰዎች #አንተ #እንደ #ላክኸኝ #ያምኑ #ዘንድ #ነው።”
  1. አራተኛው ፀሀፊ 4 : 42 ሲነጋም ኢየሱስ ወደ አንድ ገለልተኛ ስፍራ ሄደ፤ ሕዝቡም ይፈልጉት ነበር፤ እርሱ ወዳለበትም ቦታ መጡ፤ ከእነርሱ ተለይቶ እንዳይሄድ ሊከለክሉት ሞከሩ። 43 እርሱ ግን፣ “ወደ ሌሎቹም ከተሞች ሄጄ #የእግዚአብሔርን #መንግሥት #ወንጌል #መስበክ #ይገባኛል፤ #የተላክሁት #ለዚሁ #ዐላማ #ነውና” አላቸው።
  1. ደርቡሽ አንገቱን የቆረጠው ንጉሳችን 7 : 16 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “የማስተምረው ትምህርት ከራሴ ሳይሆን፣ #ከላከኝ የመጣ ነው። 17 ማንም የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማድረግ ቢፈልግ፣ የእኔ ትምህርት ከእግዚአብሔር ወይም ከራሴ የመጣ መሆኑን ለይቶ ያውቃል፤ 18 ከራሱ የሚናገር፣ ያን የሚያደርገው ለራሱ ክብርን ስለሚሻ ነው፤ #ስለ #ላከው #ክብር #የሚሠራ #ግን #እርሱ #እውነተኛ #ነው፤ #ሐሰትም #አይገኝበትም።


  1. ባጀት መዝጊያ የንብረት ዳሽ ሚባለው 27 : 18 ስለዚህም እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤ “#መንፈስ #ቅዱስ #ያደረበትን #የነዌን #ልጅ #ኢያሱን ወስደህ እጅህን ጫንበት። 19 በካህኑ በአልዓዛርና በመላው ማኅበር ፊት እንዲቆም አድርገው፤ በፊታቸውም ሹመው፤ 20 መላው የእስራኤል ማኅበረሰብ እንዲታዘዝለትም ከሥልጣንህ ከፍለህ ስጠው።
  1. (መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ፈጣሪ ሚያሰኝ ቢሆን ኖሮ #ኢያሱ ፈጣሪ ይባል ነበር፡፡መንፈስ ቅዱስ ያደረበት መሆን ነብይ እና የፈጣሪ መልክተኛ መሆንን ነው የሚገልፀው)

ከእርሱም በቀር ሌላ አምላክ የለም

  1. ጭማሪ ስንል የሚመጣው 4 : 35 እግዚአብሔር እርሱ አምላክ ( ኤሎሂም) መሆኑን፣ ከእርሱም በቀር ሌላ አምላክ አለመኖሩን ታውቁ ዘንድ እነዚህን ነገሮች እንድታዩ ተደረገ። 36 ሊገሥጽህ ድምፁን ከሰማይ እንድትሰማ አደረገ፤
  2. (ከአንዱ ከፈጣሪ ሌላ አምላክ አለመኖሩን እወቅ እሱንም ብቻ አምልክ)

አምላካችን እግዚአብሔር(ኤሎሂም ) አንድ እግዚአብሔር ነው

  1. ጭማሪ ስንል የሚመጣው 6 : 4 እስራኤል ሆይ ስማ፤ አምላካችንእግዚአብሔር(ኤሎሂም) አንድ እግዚአብሔር ነው ። 5 አምላክህን እግዚአብሔርን(ኤሎሂም) በፍጹም ልብህ፣ በፍጹም ነፍስህ፣ በፍጹም ኀይልህ ውደድ። 6 ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዛት በልብህ ያዝ።


  1. ፈጣሪ #አምላክ #አንድም #ሶስትም #ሳይሆን #አንድ #ብቻ #ነው፡፡ Wewewo (talk) 14:20, 28 ዲሴምበር 2021 (UTC)Reply