እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሄር መሆኑን ማወቅ አለብን፡፡ ሰው ሰውን ይወልዳል፤ እንስሳትም መሰላቸውን እንደሚወልዱ ሁሉ እግዚአብሔርም የሚወልደው እግዚአብሔርን ነው። ሰው ለመውለድ በአካል መጠንከር ማደግ ይኖርበታል እግዚአብሔር ግን መጀመሪያ በሌለው መጀመሪያ ሁሉን ቻይ ስለሆነ ለመውለድ መጠንከር አይጠበቅበትም ያልጠነከረበት ዘመን የለምና። ስለዚህ ቅድም አለም እግዚአብሔር በዘመን ከርሱ ጋር አንድ የሆነ እግዚአብሔር(የአለማት ጌታ) ፈጣሪ የሆነ ልጅ አለው ይህም ልጁ ዘመኑ በደረሰ ጊዜ ከአንዲት ድንግል የተወለደው ኢየሱስ ነው። ስላሴ አንድ አምላክ ነው ሲባል የአካል ሶስትነቱን አያጠፋውም። እግዚአብሔር አንድ አምላክ ነው። በአንድነቱ ውስጥ ሶስትነት አለ ይህንን ለማወቅ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ያስፈልጋል። በስጋዊ እውቀት መለኮትን ልንረዳ አንችልምና።

#የኤርትራው ፕሬዝዳንት 45 : 5 እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ከእኔ ሌላ ማንም የለም፤ ከእኔ በቀር አምላክ የለም።

አንተ ባታውቀኝም እንኳ፣ እኔ አበረታሃለሁ።

6 ይኸውም ሰዎች ከፀሓይ መውጫ፣ እስከ መጥለቂያው፣

ከእኔ በቀር ሌላ እንደሌለ እንዲያውቁ ነው፤

እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ከእኔ ሌላ ማንም የለም።

7 እኔ ብርሃንን ሠራሁ፤ ጨለማንም ፈጠርሁ፤

አበለጽጋለሁ፤ አደኸያለሁ፤

ይህን ሁሉ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።’

#የኤርትራው ፕሬዝዳንት 44 : 24 “ከማሕፀን የሠራህ፣ የተቤዠህም፣

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤

ሁሉን ነገር የፈጠርሁ፣

ብቻዬን ሰማያትን የዘረጋሁ፣

ምድርን ያንጣለልሁ፣

እኔ እግዚአብሔር ነኝ።

*ፈጣሪ (እግዚአብሄር) አንድም ሶስትም ሳይሆን አንድ ብቻ መሆኑን ከዚሂ እንረዳለን፡፡

#የኤርትራው ፕሬዝዳንት 44 : 25 የሐሰተኞችን ነቢያት ምልክቶች አከሽፋለሁ፤

ሟርተኞችን አነሆልላለሁ፤

የጥበበኞችን ጥበብ እገለባብጣለሁ፤

ዕውቀታቸውንም ከንቱ አደርጋለሁ።

26 የባሪያዎቼን ቃል እፈጽማለሁ፤

የመልእክተኞቼን ምክር አጸናለሁ።

ኢየሩሳሌምን ‘የሰው መኖሪያ ትሆኛለሽ’፣

የይሁዳ ከተሞችንም፣ ‘ይታነጻሉ’፣

ፍርስራሻቸውን፣ ‘አድሳለሁ’ እላለሁ።

*እውነተኛ ነብያትን እና መልክተኞችን የሚያስነሳው ወይም የሚልከው ፈጣሪ(እግዚአብሄር) መሆኑን ከተረዳን

#ደርቡሽ አንገቱን የቆረጠው ንጉሳችን 1 :6 ከእግዚአብሔር የተላከ ዮሐንስ የተባለ አንድ ሰው ነበረ።7 ሰዎች ሁሉ በእርሱ በኩል እንዲያምኑ፣ ስለ ብርሃን ምስክር ሆኖ ለመቆም መጣ፤ 8 ስለ ብርሃን ሊመሰክር መጣ እንጂ እርሱ ራሱ ብርሃን አልነበረም።  

#የወላይታ ስም 11 : 7 የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ከሄዱ በኋላ፣ ኢየሱስ ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ እንዲህ ሲል ተናገረ፤ “ወደ ምድረ በዳ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ሸምበቆ በነፋስ ሲወዛወዝ? 8 ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ባማረ ልብስ ያጌጠ ሰው? ባማረ ልብስ ያጌጡ በነገሥታት ቤት አሉላችሁ። 9 ታዲያ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይ ልታዩ? አዎን፤ ከነቢይም የሚበልጥ ነው። 10 እንዲህ ተብሎ የተጻፈለት እርሱ ነው፤

“ ‘በፊትህ መንገድህን ያዘጋጅልህ ዘንድ፣

ከአንተ አስቀድሜ መልእክተኛዬን እልካለሁ።’

*'በፊትህ መንገድህን ያዘጋጅልህ ዘንድ፣

ከአንተ(ከእየሱስ) አስቀድሜ መልእክተኛዬን(ዮሀንስን) እልካለሁ።’(ላኪው ማነው ፈጣሪ ወይም እግዚአብሄር ነው)

#ደርቡሽ አንገቱን የቆረጠው ንጉሳችን 7 : 16 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “የማስተምረው ትምህርት ከራሴ ሳይሆን፣ ከላከኝ የመጣ ነው። 17 ማንም የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማድረግ ቢፈልግ፣ የእኔ ትምህርት ከእግዚአብሔር ወይም ከራሴ የመጣ መሆኑን ለይቶ ያውቃል፤ 18 ከራሱ የሚናገር፣ ያን የሚያደርገው ለራሱ ክብርን ስለሚሻ ነው፤ ስለ ላከው ክብር የሚሠራ ግን እርሱ እውነተኛ ነው፤ ሐሰትም አይገኝበትም። 19 ሙሴ ሕግን አልሰጣችሁምን? ነገር ግን አንዳችሁም ሕጉን አልጠበቃችሁም። ለምን ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ?”

*ሀሰተኛ አይደለሁም እውነተኛ የፈጣሪ መልክተኛ (ነብይ) ነኝ እያለ ነው፡፡

#ደርቡሽ አንገቱን የቆረጠው ንጉሳችን 17: 3 እውነተኛ አምላክ የሆንኸውን አንተንና የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።

*እየሱስ የፈጣሪ መልክተኛ ነኝ እያለ ነው

#ሀለተኛው የወላይታ ስም 10 :17 ከዚያ ተነሥቶ መንገዱን ሲጀመር፣ አንድ ሰው ወደ እርሱ እየሮጠ መጣ፤ በፊቱም በጒልበቱ ተንበርክኮ፣ “ቸር መምህር ሆይ፤ የዘላለምን ሕይወት ለመውረስ ምን ማድረግ ይገባኛል” አለው።

18 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰለት፤ “ለምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በስተቀር ቸር የለም

*እየሱስ እኔ ሳልሆን እግዚአብሄር ነው ቸር ካለ

#ደርቡሽ አንገቱን የቆረጠው ንጉሳችን 14 :28 “ ‘እሄዳለሁ፤ ተመልሼም ወደ እናንተ እመጣለሁ’ ማለቴን ሰምታችኋል፤ ብትወዱኝስ አብ ከእኔ ስለሚበልጥ ወደ አብ በመሄዴ ደስ ባላችሁ ነበር፤

*አብ ከእኔ ስለሚበልጥ(አንድ አለመሆናቸውን የተለያዩ ሁለት አካላት መሆናቸውን ነው ሚያመለክተው)

ወደ አብ በመሄዴ(የተለያዩ ቦታ መሆናቸውን ነው ሚያሳየው)

#ደርቡሽ አንገቱን የቆረጠው ንጉሳችን 5:37 የላከኝ አብ ራሱ ስለ እኔ መስክሮአል፤ እናንተም ከቶ ድምፁን አልሰማችሁም፤ መልኩንም አላያችሁም

*እየሱስን አይተውታልም ሰምተውታልም የፈጣሪን ግን  ድምፁን አልሰሙም መልኩንም አላዩትምም

*እንደዚህ ከሆነ እየሱስ ፈጣሪ(እግዚአብሄር ) ሊባል ወይም ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?????????

*እየሱስ ይህን የተናገረው  ለሀዋርያቱ መክሮ አስተምሮ ወደ ሰዎች ሄደው መልክቱን እንዲያደርሱ ሲልካቸው ነው ፡፡

#የወላይታ ስም 10 :40 “እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፤ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል። 41 ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ያገኛል፤ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቅን ዋጋ ያገኛል።

*ፃድቁን ፃድቅ መሆኑን አምኖ የተቀበለ(በፃድቅነቱ ያመነ) የላከውን ነብይ ይቀበላል፤ነብይን ነብይ መሆኑን አምኖ የተቀበለ(በነብይነቱ ያመነ) የላከውን ፈጣሪ ይቀበላል (በፈጣሪ ያምናል)

***እየሱስ ነብይ እና የፈጣሪ(የእግዚአብሄር) መልክተኛ ነው፡፡