በሥነ ጽሑፍ ያልታተመ አስተያየትEdit

«"ኢንግላንድ" የተባለበት ምክንያት ከኖህ ዘመን በፊት የነበሩት የወደቁ መላእክት ዋና መቀመጫ ስለሆነች ነው።»

ለዚህ አይነት አስተያየት፣ በታማኝ ምንጭ ውስጥመታተም አለበት። ሆኖም እንዲህ የሚል ታሪክ የትም አንብበ አላውቅም። በስነ ጽሑፍ ያልተገኘው ልብ ወለድ እንዳይባል ነው። በታሪካዊ መዝገቦች መሠረት «አንግሊ» የተባለው ነገድ ከ«አንጉል» ልሳነ ምድር በዴንማርክ ተነስተው በዛሬው ኢንግላንድ ተሠፍረው ስሙን የሰጡት ከክርስቶስ ልደት በኋላ 500 ዓመታትሆነ እንጂ ስማቸው ከሮማይስጡ ቃል «አንጌሉስ» (መልአክ) ጋር የተያያዘ አይደለም። KZebegna (talk) 10:42, 2 ኖቬምበር 2021 (UTC)

አኑናኪEdit

«አኑናኪ» የሚለው ቃል ሱመርኛ ቋንቋ ነው፤ ሌላ ቋንቋ አይደለም። ትርጉሙም አረመኔዎቹ ያመለኩ ጣኦቶች በሱመርኛ እንዲሁም በባቢሎን ሰዎች ዘንድ በሃይማኖታቸው «አኑናኪ» ይባሉ ነበር። በ100 ዓም ያህል የሱመርኛ ወይም ባቢሎንኛ ማንበብ ችሎታ በሙሉ ጠፋ፤ ስለዚህ የሱመርኛ ማንበብ ችሎታ እንደገና በ1900 ዓም ያህል እስከ ተገኘ ድረስ «አኑናኪ» የሚጠቅስ አንዳችም መጽሓፍ አልነበረም። ዛሬ ግን፣ ይህ ቃል በድሮ የጠፋውን አረመኔነት ስለሚነካ፤ በጣኦት አድናቂዎች መካከል ብዙ ዝብረቶች ተፈጥረዋል። KZebegna (talk) 20:08, 14 ኖቬምበር 2021 (UTC)

NotificationEdit

Hello. This message is being sent to inform you that there is currently a discussion at meta:Steward_requests/Miscellaneous#Amwiki_again that concerns your contributions.--Renvoy (talk) 21:55, 30 ዲሴምበር 2021 (UTC)