አሥራ ሦስት በተራ አቆጣጠር ከአሥራ ሁለት የሚከተለው ቁጥር ነው።

ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ፲፫ ነው፣ ይህም ከአሥር እና ሦስት ምልክቶች ነው።

በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 13ሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች 1 (አንድ) እና 3 (ሦስት) ነው። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አሥራ ሦስት» ምልክት «XIII» ነበር።