አሥራ ሁለት
አሥራ ሁለት በተራ አቆጣጠር ከአሥራ አንድ የሚከተለው ቁጥር ነው።
ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ፲፪ ነው፣ ይህም ከአሥር እና ሁለት ምልክቶች ነው።
በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 12 ከሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች 1 (አንድ) እና 2 (ሁለት ነው። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አሥራ ሁለት» ምልክት «XII» ነበር።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |