አሥራ አንድ
የተፈጥሮ ቁጥር
አሥራ አንድ በተራ አቆጣጠር ከአሥር የሚከተለው ቁጥር ነው።
ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ፲፩ ነው፣ ይህም ከአሥር እና አንድ ምልክቶች ነው።
በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 11 ከሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች 1 (አንድ) ነው። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አሥራ አንድ» ምልክት «XI» ነበር።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |