የናያግራ ፏፏቴዎች

ናያግራ ፏፏቴዎችካናዳና በአሜሪካ መካከል በጠረፋቸው ላይ የሚገኙ ሦስት ታላላቅ ፏፏቴዎች ናቸው።