ቻርልስ ዳርዊን (1801-1874 ዓ.ም.) የእንግሊዝ ሥነ ፍጥረት ሊቅ ሲሆን ሕያው ዝርያዎች ሁሉ ከጋራ ወላጅ በዝግመተ ለውጥ እንደ ወረዱ የሚያሳየውን ኅልዮት መሠረተ። ይህ ማለት ሰዎች ብቻ ሳይሆን እንስሶችና ተክሎች ሁሉ አንድ ዝርያ ወደ ሌላ ዝርያ በመለወጥ አንድ ወላጅ እንደ ነበራቸው የሚል ነው።

ቻርልስ ዳርዊን

መለጠፊያ:መዋቅር-ሰfዎች