ቫኑአቱ
ቫኑአቱ በሰላማዊ ውቅያኖስ የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ፖርት ቪላ ነው።
የቫኑአቱ ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: "እኛ፣እኛ፣እኛ" Yumi, Yumi, Yumi |
||||||
ዋና ከተማ | ፖርት ቪላ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ብስላማ ፈረንሳይኛ እንግሊዝኛ |
|||||
መንግሥት {{{ ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ታልስ ኦበድ ሙሴ ጫርለት ሳላዋኢ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
12,189 (157ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት የ2009 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
286,429 (175ኛ) 243,304 |
|||||
ገንዘብ | ቫኑአቱ ቫቱ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +11 | |||||
የስልክ መግቢያ | +687 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .vu |
እነዚህ ደሴቶች ላይ ልዩ ልዩ ትንግርት ሃይማኖቶች ዛሬ ተገኝተዋል።