ቦሌ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 328,900 ነው።

ቦሌ
ክፍለ ከተማ
ቦሌ ክፍለ ከተማ (በቀይ) በአዲስ አበባ ውስጥ
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 328,900

መልከዓ-ምድራዊ አቀማመጥ ለማስተካከል

ቦሌ የሜገኘው በአዲስ አበባ ደቡብ ምሥራቅ አቅጣጫ ሲሆን የካንቂርቆስንንፋስ ስልክ ላፍቶን እና አቃቂ ቃሊቲን ያዋስናል።